በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች በተፈጠረው ግጭት የተደራጀ ኃይል መኖሩ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች ከተፈጠረው ግጭት ጀርባ በጣም የተደራጀ ኃይልና ጉልበት አለ ሲል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር መንስዔ እየተጠና መሆኑንም አመልክተዋል፡፡