ድምጽ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት መግለጫ ዲሴምበር 04, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 ህዝቡ ራሱ ታግሎ ያመጣውን ሰላምና ነፃነት ወደ ኃላ እንዳይቀለበስ ከመንግሥት ጎን ሊቆም ይገባል ሲል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ገለፀ።