በዓለም በሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎችና የቆንሲላ ጽ/ቤት የዲፕሎማቶች ድልድል
Your browser doesn’t support HTML5
በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚገኙ 59 የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና የቆንሲላ ጽህፈት ቤቶች ያካሄደውን የዲፕሎማቶችና የሌሎች ሠራተኞች ድልድል መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5