ድምጽ ጆርጅ ኤች ዋከር ቡሽ እየተሸኙ ነው ዲሴምበር 03, 2018 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አስከሬን ከዛሬ፣ ሰኞ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም አንስቶ በተወካዮች ምክር ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ለተሰናባች ክፍት ሆኖ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።