የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከቪኦኤ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ እና የሜክሲኮው ፕሬዘዳንት ኤንሪኬ ቴኛ ኒኤቶ “ናፍታ” በመባል የሚታወቀውን የሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ሥምምነት የሚተካ አዲስ ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።
Your browser doesn’t support HTML5