ድምጽ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር - በጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ኖቬምበር 29, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ማኅበረሠቦችን በማቀራረብ፣ በተጀመረው ለውጥ አውንታዊ ሚና አንዲጫወቱ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጥሪ አቀረቡ፡፡ በዘውግ መሥመር ሁኔትዎችን መቃኘት ኋላቀርነት ነው አሉ፡፡