ድምጽ "የሰላም አምባሰደር" ተብለው የተሰየሙ እናቶች በመቀሌ ኖቬምበር 28, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 ከሁሉም የኢትዮጵያ የተወከሉ የሰላም አምባሰደር ተብለው የተሰየሙ እናቶች መቀሌ ገብተዋል።