ድምጽ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ያደረጉት ውይይት ኖቬምበር 28, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎችና አባላት የኢትዮጵያ ዜግነት ለማግኘት አሁን የያዙትን ፓስፖርት መተው እንዳለበቸው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡