ድምጽ የሰላም ሰባኪ እናቶች በባህር ዳር ኖቬምበር 27, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ሰላምን ለመስበክ በራሳቸው ፈቃድ የተሰባሰቡ የሰላም እናቶች ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በመገኘት ለአዲስ አበባና ለባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ስለ ሰላም ሰብከዋል።