ማይክ ራይነር ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር ተነጋገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዛሬ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር በክልሉ ሰላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5