ጠ/ሚ አብይ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የፊታችን ማክሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ የሚጠበቁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የ2012ቱን ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ ለማድረግ በሚያስፈልጉ የማሻሻያ ዕርምጃዎች ላይ እንደሚወያዩ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ፡፡