ድምጽ በኢትዮጵያ ተዓማኒ፣ ሀቀኛና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንደሚካሄድ ተገለፀ ኖቬምበር 22, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡