ድምጽ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ ኖቬምበር 22, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾማቸው፡፡