ድምጽ ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መ/ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን ፍ/ቤት አቀረባቸው ኖቬምበር 20, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን አቶ ተስፋዬ ኡርጌን በከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ጠርጥሮ ፍርድ ቤት አቀረባቸው።