ድምጽ ኦነግ ከ26 ዓመት በኋላ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ ኖቬምበር 20, 2018 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አዲስ አበባ ጉለሌ የነበረውን የቀድሞ ጽ/ቤቱን ከ26 ዓመት በኋላ ዛሬ በይፋ ከፈተ።