የቀድሞ የኢንሳ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን በቅጥጥር ስር ያልዋሉት በምርመራ መዝገቡ ስለሌሉ ነው- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቀድሞ ኢንሳ በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው የመረጃ ቴክኖሎጂ መስሪያ ቤት የቀድሞ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋይን በቁጥጥር ስር ያላዋለው በምርመራ መዝገቡ ውስጥ ስለሌሉ እንደሆነ አስታወቀ። በተጨማሪም ከፍተኛ ምዝበራ በመፈፀምና የሰብዓዊ መብትን በመጣስ ጠርጥሮ ያሰራቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬን ያነጋግረቸው ጽዮን ግርማ ተጨማሪ አላት።

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቀድሞ ኢንሳ በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው የመረጃ ቴክኖሎጂ መስሪያ ቤት የቀድሞ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ተክለ ብርሃን ወልደ አረጋይን በቁጥጥር ስር ያላዋለው በምርመራ መዝገቡ ውስጥ ስለሌሉ እንደሆነ አስታወቀ።

በተጨማሪም ከፍተኛ ምዝበራ በመፈፀምና የሰብዓዊ መብትን በመጣስ ጠርጥሮ ያሰራቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬን ያነጋግረቸው ጽዮን ግርማ ተጨማሪ አላት።