ድምጽ የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና የጠበቆች አስተያየት ኖቬምበር 17, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 መንግሥት በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና ተጠርጣሪዎች ላይ የወሰደ እርምጃ ተገቢ መሆኑን የገለፁ ጠበቆችና የቀድሞ እስረኛ “ከዚህ የተሻለ ጠንካራ እርምጃ” እንጠብቃለን ብለዋል።