የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

Your browser doesn’t support HTML5

በትጥቅ ትግል መቀጠል የሚፈልግ ካለ መንግሥት በሰላም አሳምኖ ለመመለስ ጥረት ማድረግ አለበት፤ ካለበለዚያ “መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ግዴታ ስላለበት በወሰነበት መንገድ ሁኔታውን መቆጣጠር ይችላል” ብለዋል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ።