የሜቴክ ኃላፊ መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት የቀረቡት የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዳይሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ።
Your browser doesn’t support HTML5