"በሜቴክና የደኅንነት ኃላፊዎች የተፈፀመው ተግባር እጅግ የሚዘገንን ነው" - የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በቀድሞዎቹ የሜቴክና የደኅንነት ኃላፊዎች የተፈፀመው ተግባር እጅግ የሚዘገንን መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡