ድምጽ የሜቴክ ኃላፊ ተያዙ ኖቬምበር 13, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ።