ድምጽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መግለጫ ኖቬምበር 12, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 “ወንጀል የፈፀመ ማንም ሰው በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ቢሆን ከተጠያቂነት አያመልጥም” ሲሉ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታወቁ።