ድምጽ በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ኖቬምበር 08, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ፖሊስ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ዛሬም ተፈቀደለት፡፡