11ኛው የአፍሪካ መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
ሕዳር 8 እና 9 በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ፣ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5