ድምጽ “ውጡና ምረጡ!” - የነገው የአሜሪካ ምርጫ ቀስቃሾች ኖቬምበር 05, 2018 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንታዊ ዘመን አማካይ ጊዜ ምርጫ ዕለት ነገ ነው። በምርጫ ሰነዶችና ኮሮጆዎች ላይ ሚስተር ትረምፕ ስም የለም፤ አጀንዳቸው ግን አለ።