ድምጽ የኢንቬስተሮችና የጋዜጠኞች አቤቱታ በአቦቦ ወረዳ ላይ ኖቬምበር 04, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ወደ ጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ ሄደው የነበሩ ስምንት ጋዜጠኞች “በመንግሥት ባለሥልጣናት ተደበደብን፣ ተዋከብን፣ ታገትን፣ ያለአግባብ በቁጥጥር ሥር ዋልን” ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል። የወረዳው አስተዳደር አስተባብሏል።