በአፍሪካ የሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ዕርምጃዎች መወሰድ አለባቸው ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ መንግሥታት በፍጥነት እያደገ ለሚገኘው የአህጉሪቱ ሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕርምጃዎችን ካልወሰደ፣ አፍሪካ ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥማት አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡