የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ዘውግን መሰረት ባደረገ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ምክንያት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚቀሰቀሱ ግጭቶችና የደቦ ፍትሕ በኢትዮጵያ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አደጋ የጋረጠበት ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አስጠነቀቀ፡፡