"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት አይደለችም" - ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ለተሰበሰቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ባደረጉት ንግግር።