በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል፡፡