ድምጽ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ኦክቶበር 25, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ - መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡