የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካ ድምፅ የሥራ ኃላፊዎች ጋር

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥታቸው ለአሜሪካ ድምፅ የሥራ እንቅስቃሴዎች ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኑንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል።