የጅማል ካሾግጂ ግድያ፣ የሳዑዲ መንግሥት እና የዩናይትድ ስቴትስ ውሳኔ

Your browser doesn’t support HTML5

“የመዋዕለ ንዋይ ፍሰቱ እንዳይቋረጥ” ሲሉ አንዳንድ የምክር ቤት አባላት አሳስበውኛል። ያ ማለት ግን፤ ጉዳዩን በሚመለከት ምንም አያደርጉም ማለት አይደለም። ለወንጀሉ ተጠያቂ የሚያደርግ .. ምንም ይሁን ምን .. የሆነ ቅጣት መኖር አለበት።