ድምጽ የተባበሩት መንግሥታት ምስረታ ቀን ኦክቶበር 24, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፣ የአየር ንብረት ለውጥና የመሳሰሉት ዓለምቀፍ ፈተናዎችን በድል ለማለፍ ያለመታከት መታገል ያስፈልጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ጥሪ አቀረቡ፡፡