ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከቪኦኤ ኃላፊዎች ጋር ተገናኙ ኦክቶበር 22, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሤ መንገሻንና የአፍሪካ ቀንድ ማኔጂንግ ኤዲተር ትዝታ በላቸውን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።