ድምጽ ጠበቃ ሄኖክና አቶ ሚካኤል ያለ ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ አምነስቲ ጠየቀ ኦክቶበር 19, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ከትላንት በስቲያ የታሰሩት ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉና አቶ ሚካኤል መላከ ያለ ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ።