ድምጽ በአዲስ አበባ ሁከትና ብጥብት በመፍጠር የተጠረጠሩ 3 ሰዎች ፍ/ቤት ቀረቡ ኦክቶበር 18, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ ከተማ ሁከት እና ብጥብት ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ፖሊስ ሦስት ሰዎችን ዛሬ ፍርድ ቤት አቀረበ።