የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ሳምንት ለደመወዝና ለጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ከነትጥቃቸው ወደ ቤተ-መንግሥት የሄዱት ወታደሮች “የለውጥ ሂደቱን የማደናቀፍ ዓላማ ባላቸው አካላት የተላኩ ነበሩ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገልፀዋል።