ድምጽ የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ - በአዲስ አበባ ኦክቶበር 16, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ዲሞክራሲን እና ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለመገንባት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለፀው የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ፤ ጣቢያው የበኩሉን እንደሚያደርግ ተናግሯል።