የቤንሻንጉል ወጣቶች ሕገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና እና ተፈናቃዮች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ የስልጠና ቤት ገንብተው ሕገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩት ወጣቶች “ከተማ ውስጥ ከተፈጠረው ግጭት ጋር ግንኙነት የላቸውም” ሲል የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።