ድምጽ በሻሸመኔ ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በ6 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ ኦክቶበር 11, 2018 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 በሻሸመኔ ከተማ ነሐሴ 06/ 2010 ዓ.ም ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በስድስት ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ፡፡