ድምጽ የሃዋሳ ገበያ ቃጠሎ ኦክቶበር 11, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 በሃዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ መስከረም 29/2011 ዓ.ም ምሽት በተለምዶ አሮጌው ገበያ ተብሎ በሚጠራው ትልቁ የከተማው የገበያ ሥፍራ የደረሰው የእሳት ቃጠሎ የነጋዴዎቹን ንብረት ሙሉ ለሙሉ ማውደሙን ነዋሪዎች ገለፁ።