ባሕል የአቢሲኒያ መጥምቃዊያን ቤተክርትያን በሃርለም - ኒው ዮርክ ኦክቶበር 09, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የአቢሲኒያ መጥምቃዊያን ቤተክርስትያን “አቢሲኒያን ባፕቲስት ቸርች” የአሜሪካ ጥቁሮች መንፈሣዊና የፖለቲካም ዓለም እምብርት ከሆኑ ሥፍራዎች አንዷ ነች። በምዕራቡ ንፍቀ-ክበብ የመጀመሪያዪቱ የጥቁሮች ቤተክርስትያን።