ድምጽ የካብኔ ሹም ሽር ኦክቶበር 09, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡