ድምጽ ታዛቢ - ስለኢሕአዴግ አሥራ አንድኛ ጉባዔ ኦክቶበር 08, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ የኢሕአዴግንና የአባል ድርጅቶቹን ጉባዔዎች የተመለከቷቸው በአድናቆት ነው።