2ኛው የጣና ሽልማት በባህር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ ለሚያውሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በየዓመቱ ዕውቅና የሚሰጠው ሁለተኛው የጣና ሽልማት ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
Your browser doesn’t support HTML5