ድምጽ ለውጡ እንዳይቀለበስ ኢህአዴግ አሳሰበ ኦክቶበር 05, 2018 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው ለውጥ እንዲጠናከርና የሕግ የበላይነት እንዲከበር ወጣቶችና ሴቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጥሪ አስተላልፏል።