የቀድሞ ጎረቤታሞች መገናኘት በደብረ ማርቆስ

Your browser doesn’t support HTML5

ያለፈው የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ከመጀመሩ በፊት ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ኤርትራዊያን ከሃገር እንዲወጡ ሲደረግ ጥለውት የሄዱትን ሃብትና ንብረታቸውን የከተማዪቱ ነዋሪዎች ሰሞኑን መልሰው ማስረከባቸው ታውቋል።