#MeToo እንቅስቃሴ ዘላቂ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትሱዋ የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊዉድ አድራጊ ፈጣሪ ሃርቪ ዋይንስቲን ሴት ሰራተኞቹ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ አድርሷል፡፡ ጥቃትም ፈጽሙዋል ተብሎ መወንጀሉን የዘረዘረ ሪፖርት በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ከወጣ ልክ አንድ ዓመት ሆነው።
Your browser doesn’t support HTML5