ድምጽ ከኢህአዴግ 11ኛ ጉባዔ ምን ይጠበቃል? ኦክቶበር 03, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ጉባዔውን ዛሬ ከመጀመሩ በፊት የግንባሩ አባል ድርጅቶች የየራሳቸውን ጉባዔ አካሂደዋል። ውሳኔዎችን አሳልፈዋል።